የአደጋ ስጋት ቅድመ ዝግጅት እና ዕቅድ ላይ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ
የደቡብ አደጋ ስጋት ኮሚሽን ከአውሮፓ ሕብረት ጋር በመተባበር ለባለሙያዎች በፖሊሲ፣ አውቶሜሽን እና ዕቅድ ዙሪያ የአንድ ቀን የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጥቷል። በስልጠናው ከተለያዩ ወረዳዎች እንዲሁም ከትምህርት፣ ጤና፣ ውሃ፣ ግብርና፣ ሴቶችና ሕፃናት እና አደጋ ስጋት ዘርፎች የተውጣጡ ባለሙያዎች ተሳትፈዋል። ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት የኮሚሽኑ ባለስልጣናት የአደጋ ስጋት ቅነሳ ስራዎች በተቀናጀ አግባብ መመራት እንዳለባቸው ገልጸዋል [...]